አዲስ ኪዳን
ማርቆስ
እጅግ አጭሩና ፈጣኑ ወንጌል፤ ኢየሱስን «ሊያገለግል ነፍሱንም ለብዙዎች ቤዛ ሊሰጥ እንጂ እንዲያገለግሉት ያልመጣ» መከራ የተቀበለ አገልጋይ አድርጎ ይስለዋል።
ይህ እጅግ አጭሩና ፈጣኑ ወንጌል ኢየሱስን መከራ የተቀበለ አገልጋይ አድርጎ በግልጽ ይስለዋል። እርሱ ወደ ምድር የመጣው እንዲያገለግሉት አይደለም፤ ሊያገለግልና ነፍሱን ለብዙዎች ቤዛ አድርጎ ሊሰጥ ነው።